Clicky

‹‹ኢዴፓ ሁለተኛ ዋና ፓርቲ ሆኖ የመጓዝ ዕድሉ የሰፋ ነው›› ዶ/ር ጫኔ ከበደ፣ የኢዴፓ ፕሬዚዳንት

ዶ/ር ጫኔ ከበደ መስከረም 26 ቀን 2006 ዓ.ም. ከተካሄደው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ጠቅላላ ጉባዔን በኋላ የፓርቲው ፕሬዚዳንትነትን ከአቶ ሙሼ ሰሙ ተረክበው ፓርቲውን እያስተዳደሩ ይገኛሉ፡፡

ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን ያገኙት ዶ/ር ጫኔ፣ ከዚያ በኋላ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በዴቨሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን የተቀበሉ ሲሆን፣ ከደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ (UNISA) ደግሞ በዴቨሎፕመንታል ስተዲስ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡ ፓርቲው በመጪው ምርጫ አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት ያዘጋጃቸውን ዕቅዶች፣ በአባልነት ስለሚገኝበት የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ ስለፓርቲው ርዕዮተ ዓለምና ከገዥውም ሆነ ከሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ያለውን ልዩነትና አንድነት በተመለከተና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ነአምን አሸናፊ አነጋግሯቸዋል፡፡

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (ሪፖርተር)