ኢዴፓ የአጭር ጊዜ የስራ ዕቅድ አወጣ

ጥር 24 ቀን 2001 ዓ.ም በተካሄደው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) 4ኛ ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባዔ የተመረጠው የስራ አስኪያጅ ኮሚቴ፤ ጠቅላላ ጉባዔው በአጭር፣ በመካከለኛና በረጅም ጊዜ ያስቀመጣቸውን የፓርቲውን የወደፊት የትግል አቅጣጫ የሚያመለክቱ ግቦች እውን ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቀቀ፡፡

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Share this...
Share on Facebook
Facebook
Tweet about this on Twitter
Twitter