የአዲስ አበባ ስብሰባ: የኢዴፓ ፕሬዚዳንት፣ የአቶ ልደቱ አያሌው ንግግር

Edp President speechየተከበራችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ የክብር እንግዶች

የተከበራችሁ ጥሪያችንን አክብራችሁ በስብሰባው ላይ የተገኛችሁ የአዲስ አበባ ከተማ ኑዋሪዎች

በቅድሚያ በራሴና በፓርቲው ስም እንኳን ደህና መጣችሁ እያልኩ፣ ውድ ጊዜያችሁን ሰውታችሁ ከእኛ ጋር ለመወያዬት በዚህ ስብሰባ ላይ በመገኘታችሁ በቅድሚያ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የዛሬው ስብሰባችን ዋና ዓላማ በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታዎች፣ በፓርቲያችን የሦስተኛ አማራጭነት ሚናና በሚቀጥለው የ2ዐዐ2 ብሔራዊ ምርጫ ዝግጅት ዙሪያ መወያየት ቢሆንም ስብሰባው እኛ ተናጋሪ እናንተ አድማጭ እንድትሆኑ ሳይሆን በዋናነት የእናንተን ጥያቄ፣ አስተያዬት፣ ምክርና ቅሬታ ጭምር ለማዳመጥ ተብሎ የተዘጋጀ መድረክ ነው፡፡

ሙሉ ንግግሩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Share this...
Share on Facebook
Facebook
Tweet about this on Twitter
Twitter