ኢዴፓ የምርጫ ማንፌስቶውን ለሕዝብ አስተዋወቀ

Ethiopian Democratic Party Manifesto

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም በሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ የሚያቀርባቸውን ዋና ዋና አጀንዳዎች የያዘ የምርጫ ማንፌስቶ ለሕዝብ ይፋ አደረገ። ፓርቲው ይህንኑ ማንፌስቶ ለሕዝብ ይፋ ያደረገው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ በግዮን ሆቴል በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመልክቷል። በዚሁ የማስተዋወቅ ስነ ስርዓት መግቢያ ላይ፣ ማንፌስቶው ከያዛቸው ዋና ዋና ነጥቦች ጥቂቶቹ በንባብ ቀርበዋል። በመቀጠልም በስፍራው ከነበሩ ጋዜጠኞች ለተነሱ ጥያቄዎች ከፓርቲው አመራር አባላት ምላሽ የተሰጠ መሆኑ ታውቋል።

Ethiopian Democratic Party Manifesto - conference

በአምስት ክፍሎችና በበርካታ ንዑሳን ክፍሎች የተዘጋጀው ባለ 30 ገጽ የኢዴፓ የምርጫ ማንፌስቶ አቀራረቡ ከሌሎች ፓርቲዎች ለየት ያለና የፓርቲውን አማራጭ ሃሳቦች በግልጽ

የኢዴፓ የምርጫ ማኒፌስቶ

Share this...
Share on Facebook
Facebook
Tweet about this on Twitter
Twitter