በአገራችን ያለውን የመገናኛ ብዙሃን አሰራርና አጠቃቀም ለማሻሻል ስለሚቻልበት ሁኔታ ለመወያየት በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መድረክ መደራደርያነት

ከኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የቀረበ፡፡

1.    መግቢያ

በ1983  ዓ.ም የተደረገውን የመንግስትና የስርዓት ለውጥ ተከትሎ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ በአገራችን ከተጀመረ ሁለት አስርት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ባለፉት ሃያ ዓመታት ውስጥም በሃገራችን የህዝብ ሁለንተናዊ መብቶችንና ነጻነቶችን እንዲሁም የመንግስት ስልጣንን በዴሞክራሲያዊ አግባብ ለመወሰንና ለመቆጣጠር በሚል በርካታ እርምጃዎች ተወስደዋል፡፡

ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (pdf 170KB)

Share this...
Share on Facebook
Facebook
Tweet about this on Twitter
Twitter