ስለ ሽግግር መንግስት መቋቋም አስፈላጊነት የቀረበ ሰነድ

የፓርቲያችን ብሄራዊ ም/ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው ስለ ሽግግር መንግስት መቋቋም አስፈላጊነት ም/ቤቱም ሆነ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲወያይበት ይህን መነሻ ሰነድ አቅርበዋል።

የፓርቲው ም/ቤት በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት በሚያካሂደው ስብሰባ በሰነዱ ላይ በመወያየት ካዳበረው በኋላ የፓርቲው ኦፊሴላዊ ሰነድ እንዲሆን ያጸድቀዋል ተብሎ ይጠበቃል።

የሽግግር መንግስት ማቋቋም አስፈላጊነት