ኢዴፓ፤ ኢሀንና ኅብር ኢትዮጵያ በጋራ ማኒፌስቶ ለመወዳደር የመጀመርያውን ስምምነት ፈጸሙ December 31, 2019 የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሀን) እና ኅብር ኢትዮጵያ ‹‹የኢትዮጵያ ኮንፌዴራሊስት ኃይሎች በሀገሪቱ ኅልውና ላይ ሊፈጥሩት የሚችሉትን አደጋ ለመቋቋም አልመናል›› በሚል ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ፈጠሩ:: Share this...FacebookTwitter