አብሮነት ለምርጫው በጋራ ለመወዳደር የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ለምርጫ ቦርድ አስገባ

“አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት” (አብሮነት) የተሰኘው በኢዴፓ፣ ኢሃን እና ኅብር ኢትዮጵያ የተቋቋመው ቅንጅት ለምርጫው በጋራ ለመወዳደር የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ በመፈራረም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ አስገባ።
በኢዴፓ ኘሬዚደንት አቶ አዳነ ታደሰ፣ በኅብር ኢትዮጵያ ኘሬዚደንት አቶ ግርማ በቀለ እና በኢሃን ም/ሊቀመንበር አቶ ወረታው ዋሴ የተፈረመው ይህ ስምምነት ፓርቲዎቹ በአንድ የምርጫ ምልክት ለመወዳደርና ያሏቸውን ግብአቶች በማቀናጀት በአንድነት ለመስራት ተስማምተዋል።

Share this...
Share on Facebook
Facebook
Tweet about this on Twitter
Twitter