የህዳሴ ግድብ ድርድር ሙሉ በሙሉ ወደ አፍሪካዊ ማዕቀፍ መመለስ አለበት!

ከአብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (አብሮነት) የተሰጠ መግለጫ አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት ( አብሮነት) በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ የሶስትዮሽ ድርድር በዋሽንግተን ዲሲ ከተጀመረ ጀምሮ ድርድሩ የአገራችንን ጥቅም የማያስጠብቅ በመሆኑ ኢትዮጵያ ራሷን ከሂደቱ እንድታወጣ ደጋግሞ ሲጠይቅ እንደነበረ ይታወሳል፡፡ መንግስት ይህንን የአብሮነት አቋም በአግባቡና በተገቢው ጊዜ በመገንዘብ ራሱን ከድርድሩ ማውጣት ባለመቻሉ አገራችን ላይ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ […]

የሽግግር መንግስት ጥያቄ ቋሚ የትግል አጀንዳችን ሆኗል!

ከአብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (አብሮነት) የተሰጠ መግለጫ አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (አብሮነት) ከግንቦት ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮ በአገራችን የተከሰተው “የለውጥ ሂደት” መሰረታዊ የአገሪቱን የፖለቲካ ችግሮች ለመፍታት በሚያስችል አግባብ ያልተካሄደና የከሸፈ መሆኑን በመገንዘብ አገሪቱን ወደ አንድ አዲስና ጤናማ የሽግግር ሂደት የሚያስገባ አማራጭ ሃሳብ በረቂቅ ደረጃ አዘጋጅቶ ለህዝብ ውይይት ማቅረቡ ይታወቃል፡፡ ከኮሮና ቫይረስ ወደ አገራችን መግባት ጋር […]

Lidetu Ayalew

ሻ ሞ! “274” – የቅድመ ምርጫ ግምትና ትንተና

የሽግግር መንግሥት ጥያቄ ለሀገራችን ወቅታዊ፣ ጠቃሚና፣ ምትክ የለሽ መሆኑን የሚያሳይ የቅድመ ምርጫ ግምትና ትንተና የኮሮናቫይረስ ወደ ሀገራችን ከመግባቱ በፊት የዘንድሮ ምርጫ እንዲራዘምና፣ አንድ ሁሉን ዐቀፍ የሆነ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ስንጠይቅ እንደነበር ይታወቃል። በእኛ ጥረትና ትግል ሳይሆን በኮሮናቫይረስ አስገዳጅነት፣ ሀገራችን ምናልባትም ህልውናዋን ሊፈታተን ይችል ከነበረው ከምርጫ 2012 ግርግር ለጊዜውም ቢሆን አምልጣለች ማለት ይቻላል። የኮሮና ቫይረስ ወደ […]

ኢትዮጵያ የሀሳብ ብዝኀነትን እንደጦር የሚፈራ አገዛዝ ለመሸከም ዝግጁ አይደለችም!!

ከአብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት አብሮነት የተሰጠ መግለጫ ድርጅታችን አብሮነት የኢትዮጵያ ውስብስብ የፖለቲካ ቸግሮች መፍትሄ የሚያገኙት ከሃገራዊ የምክክር ሂደት (National dialogue) በሚመነጭ የእርቅ እና የአንድነት የሽግግር መንግስት በማቋቋም እንደሆነ አጥብቆ ያምናል። ይህንን ሐሳብ ለአለፉት ሁለት አመታት በፅናት ስናራምደው የነበረ ቢሆንም በስልጣን ላይ ያለው ገዢ ፓርቲ ራሱ ‹‹እመራበታለሁ!›› በሚለው ሕገ-መንግስት መሰረት የስልጣን ዘመኑ መስከረም 25 ቀን 2013 […]

ስልጣንን በህገ-ወጥ መንገድ ለማራዘም የሚደረግ ሙከራ በአስቸኳይ ይቁም!

ከ አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት (አብሮነት) የተሰጠ መግለጫ! አገራችን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ሆና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከፍተኛ ጥረት እያደረገች በምትገኝበት በአሁኑ ወቅት ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ግን የስልጣን ዘመኑን በህገ-ወጥ መንገድ ለማራዘም የሚያስችለውን ጥረት ለህዝብ ይፋ ባልሆነ መንገድ እያደረገ ስለመሆኑ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡ ገዥው ፓርቲ በአገሪቱ ህገ-መንግስት ከተሰጠው ስልጣንና መብት ውጭ በሶስት አማራጮች […]

Abronet

በቅድሚያ ኮሮናን ማሸነፍ፣ ቀጥሎ ወደ አገራዊ የምክክር ሂደት መሸጋገር!

ከአብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ መጋቢት 22 ቀን 2012 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ ታስቦ የነበረው አገራዊ ምርጫ በታሰበበት ጊዜ መካሄድ እንደማይችል አሳውቋል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም በጉዳዩ ላይ ውሳኔ እንዲሰጥበት ሃሳብ ማቅረቡን ገልጿል፡፡ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አገራዊ ምርጫው ዘንድሮ ማለትም በ2012 ዓ.ም መካሄድ የማይችል መሆኑን […]

ስለ ሽግግር መንግስት መቋቋም አስፈላጊነት የቀረበ ሰነድ

የፓርቲያችን ብሄራዊ ም/ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው ስለ ሽግግር መንግስት መቋቋም አስፈላጊነት ም/ቤቱም ሆነ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲወያይበት ይህን መነሻ ሰነድ አቅርበዋል። የፓርቲው ም/ቤት በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት በሚያካሂደው ስብሰባ በሰነዱ ላይ በመወያየት ካዳበረው በኋላ የፓርቲው ኦፊሴላዊ ሰነድ እንዲሆን ያጸድቀዋል ተብሎ ይጠበቃል። የሽግግር መንግስት ማቋቋም አስፈላጊነት