Blog

በሐረር ከተማ የተፈጠረው ችግር አስቸኳይ መፍትሄ ያሻዋል!

ቀን 02/07/2006 ዓ.ም ቁጥር ኢ.ዴ.ፓ.023/06 የካቲት 30 ቀን 2006 ዓ.ም ምሽት ሁለት ሰዓት አካባቢ በሐረር ከተማ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተከስቷል፡፡ ከዚህ በፊትም በዚሁ አካባቢ ተደጋጋሚ የእሳት ቃጠሎዎች መከሰታቸው ይታወሳል፡፡ ችግሩ እንደተከሰተ መንግሥት ድርጊቱን የፈፀመውን አካል ለማወቅ የማጣራትና ህብረተሰቡን የማረጋጋት ሥራ መሥራት ሲገባው በተመሳሳይ ቀን በተቻኮለ ሁኔታ ግሬደር አቅርቦ አካባቢውን ማፅዳት በመጀመሩ ህብረተሰቡ በመንግሥት ላይ የተለያዩ […]

ሁለተኛው ዙር የኢዴፓ ሥራ አስፈፃሚ አባላት ስልጠና ተካሔደ

እሁድ የካቲት 30 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ የኢዴፓ ሥራ አስፈፃሚ አባላት በቅሎ ቤት በሚገኘው የፓርቲው ቢሮ ሥልጠና ወስደዋል፡፡ ስልጠናው በተከታታይነት የሚሰጥ ሲሆን የሚሰጠውም በፓርቲው ውስጥ እና በኢትዮጵያ ፖለቲካ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው የፓርቲው አባላት ነው፡፡ የሁለተኛውን ዙር ሥልጠና የሰጡት የፓርቲው የቀድሞ ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ልደቱ አያሌው ሲሆኑ የስልጠናው ርዕስ በተለያዩ አገራዊ ርዕሶች ላይ […]

የኢትዮጵያን ህዝብ ድሀ አድርጎ የመግዛት ሥትራቴጂ

በጫኔ ከበደ ከኢ.ዴ.ፓ ፕሬዘዳንት (በግል) ኢትዮጵያ የግዛት መሬቷን በዲፕሎማሲያዊ ሂደትም ሆነ በጦርነት ማስከበር ከጀመረችበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ የእስተዳደር /የአገዛዝ/ ሥርዓቶችን አስተናግዳለች የመንግስት ቅርፅነትን ይዛ መኖር ከጀመረችበት ጊዜ ጀምሮ ከታሪክ እንደምንረዳው የብዙ ሺህ ዓመቶችን ዕድሜ አስቆጥራለች በትንሹ የ3ሺ ዓመት ዕድሜ፡፡ በዚህ ረጅም የመንግስትነት ቅርፅና አስተዳደር በርካታ ነገስታትን አሰተናግዳለች መንግስታት የየራሳቸው አሰራርና አገዛዝ ቢኖራቸውም ትውልድ ግን ከዘር […]

ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርላማ አባልና መፅሀፋቸው

ኤርሜያስ ባልከው  የኢዴፓ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ PDF በአገራችን ከተካሄዱት ምርጫዎች መካከል ምርጫ 1997 ዓ.ም የተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ልዩ ታሪካዊ ምርጫ ነበረ ማለት ይቻላል፡፡  በዚህ ታሪካዊ ምርጫ ከሚነሱ የምርጫ ሀይሎች አንዱ ደግሞ ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ የተባለው የአራት ፓርቲዎች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ምርጫ ብዙ አስተማሪ አሳዛኝ ክስተቶችን ያስተናገደ ምርጫ እንደመሆኑ በዚህ ዙሪያ የተለያዩ መጽሀፎችና ፁሁፎች ተፅፈዋል፡፡ […]

ሦስተኛው መንገድ

በኤርሚያስ ባልከው (የኢ.ዴ.ፓ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ) PDF ለዚህ ፅሁፍ ምክንያት የሆነኝ ማክሰኞ ታህሳስ 16 ቀን 2006 ዓ.ም ቅፅ 02 ቁጥር 50 ኢትዮ- ምህድር ጋዜጣ ላይ የኢዴፓ “አብዮታዊ ዴሞክራሲ” በሚል ርዕስ አቶ ጌታነህ አስቻለው የተባሉ ፀሐፊ የፃፉትን ፅሁፍ ካነበብኩ በኋላ ነው፡፡ በኔ በኩል የፅሁፍ መፃፍ ሀሳቡን የበለጠ ለማብራራት እድል የሚሰጥ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ፡፡ ነገር ግን ፀሀፊው […]

የኢዴፓ የሥራ አስፈፃሚ የክልል ቢሮዎች ጉብኝት

የኢዴፓ የሥራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ወንድወሰን ተሾመና አቶ ዋሲሁን ተስፋዬ ከታህሳስ 25 ቀን  2006 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2006 ዓ.ም ለስድስት ቀናት የቆየ የሥራ ጉብኝት በደሴና በላሊበላ አካሄዱ፡፡ በዚህም ጉብኝት በመጀመሪያ በደሴ አራዳ ገበያ አካባቢ ያለውን ቢሮ የተመለከቱና ቢሮውንም እንዳዲስ ያጠናከረ ሲሆኑ በመቀጠልም በላሊበላ ከተማ ቀደምት በሚባለው ቦታ አካባቢ የሚገኘውን ቢሮ ከተመለከቱና በዛው የሚገኙ […]

ስደተኞችን እንደ መንግስት “የገቢ ርዕስ” ከማየት አባዜ ባሻገር

ከሙሼ ሰሙ በመጀመርያዎቹ ሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማብቂያ ላይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶችን አስመልክቶ ባረቀቀው ደንብ አንቀጽ 18 ላይ ስደተኞችን ወይም መጤዎችን ስለማፈናቀል ድንጋጌ አውጥቶ ነበር፡፡ ድንጋጌው እንደሚያትተው ከሆነ መጠነ ሰፊ በሆነ ደረጃ፣ ያለማመዛዘን፣ ልዩነት ሳያደርግ ሃይል በታከለበት ሁኔታ መጤዎችንና ስደተኞችን ማፈናቀል በሰብአዊ ፍጡር ላይ እንደተሰራ ከባድ ወንጀል ተቆጥሮ አባል ሃገራት በድርጊቱ ፈጻሚ መንግስታት […]

አቶ ልደቱ ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ

(ምንጭ ፦ አዲስ አድማስ) ከኢዴፓ መስራችና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ልደቱ አያሌው ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ ማጠቃለያ በዚህ ሁለተኛ ክፍል እናቀርባለን። የኢትዮጵያ ዋና ዋና ፈተናዎችን ከአረብ አገራት ቀውስ ጋር በማያያዝ፣ እንዲሁም ከአቶ መለስ ዜናዊ ህልፈት ወዲህ ያለውን የፖለቲካ ሁኔታ ይተነትናሉ። በቅድሚያ ግን በተቃዋሚ ፓርቲዎች ዙሪያ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በሁለት በሦስት ጥምረት ውስጥ የመሰባሰብ […]

Top Executive Team Visits Southern Region of Ethiopia

The newly elected top executive team of Ethiopian Democratic Party (EDP) visited the Southern part of the country and had an effective meeting with local EDP executives and party members as well. The visiting team was composed of Ato Chane Kebede President of the party, Ato Ermias Balkew head of the party’s structural and internal […]