Blog

የፀረ ሽብር ህጉና የኛ ምክናያታዊ ተቃውሞ (2)

ከዋሲሁን ተስፋዬ የኢዴፓ ስራ አስፈጻሚ አባል ባለፈው  አስራ አምስት ቀን በወጣው ኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣ ላይ ከላይ በተጠቀሠው ርዕስ ስር የፀረ-ሽብር ህጉን በተመለከተ የመጀመሪያ ክፍል ፅሁፍ መውጣቱ የሚታወቅ ነው፡፡ በባለፈው ሳምንት የህጉን አንቀፅ ከቁጥር 1-21 ያለውን አንቀፆች አለፍ አለፍ እያልን ከህግ መንግስቱና ከሌሎች የአገሪቱ ህጎች ጋር ያለውን ግልፅ ተቃርኖ ህጉን ለማየት ተሞክሯል፡፡ ለዛሬ የመጨረሻውን ክፍል ለማየት እንሞክራለን፡፡ […]

የጸረ-ሽብር ህጉና የኛ ምክንያታዊ ታቃውሞ

ከዋሲሁን ተስፋዬ የኢዴፓ ስራ አስፈጻሚ አባል መንግስታት የሚያስተዳድሩትን ህብረተሰብ ዘላቂ ሰላም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስር ለማሳለጥ የተለያዩ ህጎችን ሲያወጡና ሲያሻሽሉ መኖራቸው እውን ነው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያም ከረጅም አመታት ጀምሮ እንደቀረው አለም ሁሉ ህጎችን ስታወጣና የወጡትንም ስታሻሽል ኖራለች ከመጀመሪያው የተጻፈ ህግ ነው ተብሎ ከሚታመነው የፍታ ነገስት ህግ ጀምሮ /ከ13ኛ ክ/ዘመን አሁን እስካለንበት ዘመን ድረስ አያሌ ህጎች በስራ ላይ […]

እስር የመፍትሄ እርምጃ መሆኑ እስከመቼ ይቀጥል ይሆን?

ከአዳነ ታደሰ የኢዴፓ ስራ አስፈጻሚ አባል ለሰንደቅ ጋዜጣ ነሃሴ 21 2006 ለዛሬ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ጉዳይ በባለፈው ወርም ሀነ ከሰሞኑ በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ እየተወሰደ ያለው የማሰርና የመክሰስ እርምጃ ነው፡፡ይሄ እርምጃው የስርአቱ መገለጫ ከሆነ ሰንበት ቢልም በዚህ ወቅት መሆኑ ስላሳሰበኝ የበኩሌን ለማለት ተነሳሳሁ፡፡ በዚህ የሰሞኑ የኢህአዴግ ባህሪ መጭው ምርጫ ከወዲሁ ውጥረት ውስጥ መግባቱ አልተመቸኝም፡፡ ለዚህም የፖለቲካውን […]

ህገ-መንግሰቱ እና ኮማንደሩ

ኤርሚያስ ባልከው የኢዴፓ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሐምሌ 12 ቀን 2006 ዓ.ም ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የመብራት ሃይል መሰብሰቢያ አዳራሽ ለጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ከአዲስ አበባ መስተዳድር የስብሰባ ፍቃድ ክፍል ሰኔ 09 ቀን 2006 ዓ.ም የስብሰባ ፈቃድ ወስደን እንቅስቃሴ ጀመርን፡፡  ህዝቡ ጋር ለመድረስ ካሰብናቸው መንገዶች አንዱና ዋናው ከሀምሌ 09 እስከ ሃምሌ 12 ቀን 2006 […]

የብዙሃን ማህበራትና የኢህአዴግ ተቃርኖ፤የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትን እንደማሳያ

ግዛቸው እንማው በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉዳዮች ዙርያ ተጽፎ በ1994 ዓ.ም  ለንባብ የበቃውና አቶ መለስ ዜናዊ ከሞቱ በኃላ በእርሳቸው አንደተዘጋጀ የተነገረን የፖሊሲ ትንታኔ ሠነድ ከገጽ 127 ጀምሮ የብዙሃን ማህበራት በተመለከተ በርካታ ገንቢ ነጥቦችን እንደሚከተለው ያስነብበናል ፡፡ ‹‹የብዙሃን ማህበራት በየትኛውም የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደት እጅግ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱና የአንድ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ከሚመዘንባቸው መስፈርቶች አንዱ በስርዓቱ ውስጥ […]

ኢህአዴግ ከዜሮ ድምር ፖለቲካ መውጣት አለበት!

ከአዳነ ታደሰ የኢዴፓ ስራ አስፈጻሚ ፓርቲዎች ተቋቁመው ወደ ትግል ሲገቡ አላማቸውንና ፕሮግራማቸውን ለማስተዋወቅ ከሚጠቀሙበት ስልት አንደኛው አዳራሽ ውስጥ በሚያዘጋጁት ህዝባዊ ስብሰባ ደጋፊያቸውን በማግኘት ነው፡፡ ይህን የአዳራሽ ህዝባዊ ስብሰባ ለማዘጋጀት ደግሞ ገንዘብ፣የሰው ሃይል፣ግዜ ወሳኝ ድርሻ አላቸው፡፡ በተለይ ተቃዋሚዎች ሁል ግዜ ከፍተኛ ችግር ከሚሆንባቸው ነገሮች የፋይናንስ ጉዳይ አንደኛው ነው፡፡ ይሄንን ችግር እንደምንም ተወጥተው ቢገኙ አንኳ ሌላ ፈተና […]

የፖለቲካ ፍቃደኝነት ለላቀ የግብርና ምርታማነት

በአቢስ ጌታቸው የግብርና ምርታማነትን እድገት ከሚወስኑት ግብዓቶች መካከል መሬት፤ ካፒታል፤ የሰው ሀይል፤ እውቀት እና ቴክኖሎጂ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ከነዚህ መሰረታዊ የግብርና ምርትን ከሚወስኑት ነገሮች (determinants) መካከል ሀገራችን ኢትዮጵያ ያላት የካፒታል፤ የእውቀት እና የግብርና ቴክኖሎጂ እጅግ በጣም ኋላ ቀር ሊባል የሚችል ነው፡፡ እነዚህ የግብርና ምርታማነት የሚወስኑት ነገሮች (determinants) ኋላ ቀር መሆን ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት እና […]

እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር

ከአዳነ ታደሰ የፓርቲው የፋይናንስ ሃላፊ በሀገራችን የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ በተለይም ከኢህአዴግ ስልጣን መያዝ ማግስት ጀምሮ የተቋቋሙ የተቀዋሚ ፓርቲዎች እጅግ ብዙ ናቸው፡፡ ጥቂቶቹ ፓርቲዎች ፕሮግራም ደንብ እና አማራጭ ፖሊሲ ቀርጸው ወደ ትግሉ ሜዳ ገብተው ለመታገል ሲያስቡ ደጋፊ ህዝብ አገኛለሁ ብለውና ታሳቢም አድርገው እንደሆነም እሙን ነው፡፡ በኢትዮጵያ ያሉ አብዛኞቹ የተቃዋሚ ፓርቲዎች  የራሳቸው አፈጣጠርና ያሉበት ነባራዊ ሁኔታ […]

OPINION

As you all know, a wave of protest has been observed across most universities in Oromia region in response to the new integrated master plan unveiled by government operational in the capital Addiss Ababa and five Oromiya special zone administrations in the outskirt. Following the announcement, massive rallies against the plan were held in several […]

ጠመንጃን በጠመንጃ የሚል የትግል ስልት ዘመኑን አይመጥንም

ከአዳነ ታደሰ የኢዲፓ የፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ ኢህአዴግ በትረ-ስልጣኑን ከያዘ እንሆ 23ኛ ዓመቱን ሊድፍን በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ቀርተውታል፡፡በዚህ የስልጣን ዘመኑ እሱን ለመታገል የተደራጀን የፖለቲካ ኃይሎች በነዚህ ሁሉ ዓመታት በትግል ስልት ዙሪያ ሦሰት ዓይነት አቋም እያራመድን እንገኛለን፡፡ ኢህአዴግን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት አልገነባም፤ዴሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቶችን አላከበረም፤ሕገ-መንግስቱ ውስጥ ለህዝብ የማይጠቅሙ አንቀጾችን በምርጫ አሸንፈን ለሕዝብ እንዲጠቅሙ ለምናደርገው ትግል እንቅፋት ፈጣሪ ነው፤በሚል […]