የዶ/ር ያዕቆብ በጐ ጅምር… (ከልደቱ አያሌው)

ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም እሑድ ኅዳር 6 ቀን 2002 ዓ.ም ለህትመት በበቃው ሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡትን ቃለምልልስ አንብቤዋለው፡፡ እንደ አንድ የቅንጅት አመራር የነበረ ሰው በቃለ መጠይቁ ላይ በተነሱት ጉዳዮች ዙሪያ አስተያየት የመስጠት መብት ቢኖረኝም፣ በዋናነት ዛሬ ይህንን አስተያየት እንድፅፍ ያስገደደኝ ግን በቃለ ምልልሱ ላይ የእኔ ስም በተለየ ሁኔታ የተጠቀሰ በመሆኑ ምክንያት ነው፡፡ ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Share this...
Share on Facebook
Facebook
Tweet about this on Twitter
Twitter