የ2004 በጀትና ጦሰኛ ፍሬዎቹ (ከሙሼ ሰሙ)

የሀገራችን ኢኮኖሚ ዛሬም ክፉኛ እንደታመመ ቀጥሏል፡፡ ብሎምበርግ የተባለው የዜና ተቋም የኢትዮጵያን ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ጠቅሶ እንደዘገበው የሰኔ ወር ግሽበት 38.1 ከመቶ የደረሰ ሲሆን ግንቦት ላይ ከነበረው የ34.7 ከመቶ ግሽበት በ4.6 አሻቅቧል፡፡ ከግሽበቱ ውስጥ በተለይ ምግብ ነክ የሆኑ ምርቶችና  የምግብ ተዋጽኦዎች  ትልቁን ድርሻ በመውስድ 40.7 % ደርሰዋል፡፡ መሰረቱን የለቀቀ የዋጋ ግሽበት፣ የመግዛት አቅም መዳከም፣ የአቅርቦት መመናመን፣ የጥራትና የሚዛን ጉድለት ስራ አጥነት መስፋፋትና ኢኮኖሚያዊ መሽመድመድ ባስከተለው ሁለንተናዊ መናጋት ምክንያት የተከሰተው ድህነት እየተስፋፋ ነው፡፡ ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (pdf)

Share this...
Share on Facebook
Facebook
Tweet about this on Twitter
Twitter