Blog

ይድረስ ለአቶ ገብሩ አስራት (ከአብዱራህማን አህመዲን – በግል)

“ምፅዋት የተነፈገ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል” (ከአብዱራህማን አህመዲን – በግል) ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ረቡዕ ጥቅምት 25 ቀን 2002 ዓ.ም በአምስተኛ ዓመት ቁጥር 217 በወጣው የሰንደቅ ጋዜጣ እትም በገጽ 5 እና 14 ላይ አቶ ገብሩ አስራት የሰጡት ቃለ ምልልስ ነው፡፡ የአቶ ገብሩ ቃለ ምልልስ እኔንም ሆነ በአመራር አባልነት የምገኝበትን ፓርቲ (ኢዴፓን) በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የሚያወሳበት […]