Blog

ህገ-መንግሰቱ እና ኮማንደሩ

ኤርሚያስ ባልከው የኢዴፓ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሐምሌ 12 ቀን 2006 ዓ.ም ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የመብራት ሃይል መሰብሰቢያ አዳራሽ ለጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ከአዲስ አበባ መስተዳድር የስብሰባ ፍቃድ ክፍል ሰኔ 09 ቀን 2006 ዓ.ም የስብሰባ ፈቃድ ወስደን እንቅስቃሴ ጀመርን፡፡  ህዝቡ ጋር ለመድረስ ካሰብናቸው መንገዶች አንዱና ዋናው ከሀምሌ 09 እስከ ሃምሌ 12 ቀን 2006 […]

የኢዴፓ አመራሮች ስብሰባ እና ስልጠና ላይ ተካፍለው ተመለሱ

የኢዴፓ ስራ አስፈጻሚ አባላት ምርጫ ቦርድ ከundp ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ስብሰባ እና ስልጠና ላይ ተካፍለው ተመለሱ፡፡ የፖለቲካ ምህዳሩንና በምርጫ 2007 ፓርቲዎች በሚኖራቸው ተሳትፎ ዙርያ ለማወያየት ለሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ባደረገው ጥሪ መሰረት ኢዴፓን ጨምሮ 8 ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ተካፋይ ሆነዋል፡፡ በቦታው ላይ የተገኙትም የፓርቲ ተወካዮች በጋራና በተናጥል ስለ ፖለቲካ ምህዳሩና ስለ ምርጫ 2007 ተሳትፎአቸው ለundp ተወካዮች […]

ሦስተኛው መንገድ

በኤርሚያስ ባልከው (የኢ.ዴ.ፓ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ) PDF ለዚህ ፅሁፍ ምክንያት የሆነኝ ማክሰኞ ታህሳስ 16 ቀን 2006 ዓ.ም ቅፅ 02 ቁጥር 50 ኢትዮ- ምህድር ጋዜጣ ላይ የኢዴፓ “አብዮታዊ ዴሞክራሲ” በሚል ርዕስ አቶ ጌታነህ አስቻለው የተባሉ ፀሐፊ የፃፉትን ፅሁፍ ካነበብኩ በኋላ ነው፡፡ በኔ በኩል የፅሁፍ መፃፍ ሀሳቡን የበለጠ ለማብራራት እድል የሚሰጥ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ፡፡ ነገር ግን ፀሀፊው […]