Blog

ኢዴፓ የምርጫ ማንፌስቶውን ለሕዝብ አስተዋወቀ

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም በሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ የሚያቀርባቸውን ዋና ዋና አጀንዳዎች የያዘ የምርጫ ማንፌስቶ ለሕዝብ ይፋ አደረገ። ፓርቲው ይህንኑ ማንፌስቶ ለሕዝብ ይፋ ያደረገው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ በግዮን ሆቴል በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመልክቷል። በዚሁ የማስተዋወቅ ስነ ስርዓት መግቢያ ላይ፣ ማንፌስቶው ከያዛቸው ዋና ዋና ነጥቦች ጥቂቶቹ በንባብ […]