Blog

የፀረ ሽብር ህጉና የኛ ምክናያታዊ ተቃውሞ (2)

ከዋሲሁን ተስፋዬ የኢዴፓ ስራ አስፈጻሚ አባል ባለፈው  አስራ አምስት ቀን በወጣው ኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣ ላይ ከላይ በተጠቀሠው ርዕስ ስር የፀረ-ሽብር ህጉን በተመለከተ የመጀመሪያ ክፍል ፅሁፍ መውጣቱ የሚታወቅ ነው፡፡ በባለፈው ሳምንት የህጉን አንቀፅ ከቁጥር 1-21 ያለውን አንቀፆች አለፍ አለፍ እያልን ከህግ መንግስቱና ከሌሎች የአገሪቱ ህጎች ጋር ያለውን ግልፅ ተቃርኖ ህጉን ለማየት ተሞክሯል፡፡ ለዛሬ የመጨረሻውን ክፍል ለማየት እንሞክራለን፡፡ […]

የጸረ-ሽብር ህጉና የኛ ምክንያታዊ ታቃውሞ

ከዋሲሁን ተስፋዬ የኢዴፓ ስራ አስፈጻሚ አባል መንግስታት የሚያስተዳድሩትን ህብረተሰብ ዘላቂ ሰላም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስር ለማሳለጥ የተለያዩ ህጎችን ሲያወጡና ሲያሻሽሉ መኖራቸው እውን ነው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያም ከረጅም አመታት ጀምሮ እንደቀረው አለም ሁሉ ህጎችን ስታወጣና የወጡትንም ስታሻሽል ኖራለች ከመጀመሪያው የተጻፈ ህግ ነው ተብሎ ከሚታመነው የፍታ ነገስት ህግ ጀምሮ /ከ13ኛ ክ/ዘመን አሁን እስካለንበት ዘመን ድረስ አያሌ ህጎች በስራ ላይ […]